1 Comment
-
user-d876e
it a nice lay out and good management practice that we see on farm or on garden this is one of the benefit of the project and how the family member eat balanced dietary ever day
it a nice lay out and good management practice that we see on farm or on garden this is one of the benefit of the project and how the family member eat balanced dietary ever day
As you and your team create content this area will fill up and display the latest updates.
ውድ የሀገሬ ሰዎች ሆይ!
በቤታችን ባለን ጓሮ ትንሽም ቢሆን አፈሩን በማለስለስ የተለያዩ የጓሮ አትክልቶችን በቀላሉ በመዝራት ከዚያም ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ በቀላሉ ለራሳችን ከተለያዩ አትክልቶች የተለያዩ ቫይታሚኖችን እናገኛለን፤ ከምገባችን ጋር ማለት ነው፡፡ ብሎም ከራሳችን አልፈን ለገበያም ልናቀርብ እንችላለን፤ ወይም ከገበያ ከምንገዛ በቀላሉ እራሳችንን ቻልን ማለት ነው፤ ብቻ እንጠንክር፡፡ በተለይ በገጠራማው አካባቢ ያለን ሰወች በአብዛኛው ሰፋ ሰፋ ያለ መሬት ስላለን ይህን ስራ ብንሞክረውና ብናየው በእርግጠኝነት ተጠቃሚ እንሆናለን፡፡
እስኪ የሚከተሉትን ሰዎች ተመልከቱ፤ ባለቻቸው ትንሽ ጓሮ እንዲህ .በጋራ በማዘጋጀት ከራሳቸው አልፈው ለገበያ እያቀረቡ በጣም ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡