- ቆዳችን እንደፈለገ ያለመሰባበር የመለጠጥ አቅም እንድኖረው ያደርጋል፣
- ለአጥንት ጥንካሬ ይሰጣል፣
- የስብ ክምችትን ለመቀነስ ይረዳል፣
- የስኳር ህመምን ለመቆጣጠር ይረዳል፣
- ከጡጥና ከአንጀት ካንሰር ለመከላከል ይረዳል፣
- ለልብ ጤንነት ፍቱን ነው፣
- ከሀሞት ጠጠር ይታደጋል፣
- ከአስም ለመጠበቅ ሚና አለው፣
- በሽታን የመከላከል አቅም ያሳድጋል፡፡
ምንጭ፤- www. Organic facts.net
ምንጭ፤- www. Organic facts.net
As you and your team create content this area will fill up and display the latest updates.