Pages
Recently updated
-
-
- attached Jul 21, 2021
-
- attached Jul 21, 2021
-
- attached Jul 21, 2021
-
- attached Jul 21, 2021
Dear man plat form members what do you think for this ideas ወጣትዋ ሁልግሄ ስለ ህይወት አጋጣሚ መማረር ዋነኛ ተግባር አድርጋዋለች ሁለግዜ ስታማርር የሚሰማት የምግብ ቤት አብሳይ አባት ዉሃ በሶስት ድስት ይጥድና 1. በአንደኛዉ በፈላዉ ድስት ዉስጥ ካሮት ይጨምራል 2. በሁለተኛዉ ደስት ዉስጥ እንቁላልይጨምራል 3. በሶስተኛዉ ድስት ዉስጥ የተፈጨ ቡና ይጨምራል በሶሰተኛ ልጁን በመጥራት ያስገባቸዉን ዕቃዎች ሁሉ ያወጣና ካሮትና እንቁላል ሳሕን ላይ ቡናውን ኩባያ ውስጥ በማስቀመጥ እነዚህን ለውጦች ተመልከች በማለት ይጠይቃታል ፡፡እሷም እንቁላል ቡና ካሮት ነው ያለው ሌላ ምንም የለም ትላለች፡፡ አባትየውም ለመሆኑ አንች የትኛው ነሽ ብሎ ጠየቃት፡፡ እናንተስ የትኛው ናችሁ ካሮት እንቁላል ወይስ ቡና ለምን ?
1 Comment
Hanyea-Mohammed
Dear mandefro and MAAN members
I like what you post
Thanks